Description
This hanging fabric icon features a traditional representation of Saint Mary holding the Child Jesus on her lap, surrounded by angels. Above them, Christ is depicted holding a protective canopy with the assistance of two angels. The icon is printed on a smooth fabric with deep red borders at the top and bottom, accented by a decorative floral pattern band near the base.
ይህ በጨርቅ ላይ የተዘጋጀ ተንጠልጣይ ስዕለ አድኖ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ከልጇ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ያሳያል። በዙሪያዋ ቅዱሳን መላእክት በደመና ላይ ቆመው የሚታዩ ሲሆን፣ ከላይ ደግሞ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መጋረጃውን ዘርግቶ ይታያል። ስዕሉ በላይና በታች ጥቁር ቀይ የጨርቅ ጠርዝ ያለው ሲሆን፣ በግርጌው ላይ ደግሞ የአበባ ቅርጽ ያለው ያጌጠ መስመር አለበት።





Reviews
There are no reviews yet.