Description
This rectangular icon plaque depicts the Virgin Mary guiding the viewer toward the Child Jesus, who holds a scroll and offers a blessing. The image features traditional Eastern Orthodox iconography with golden halos and detailed garments. It is finished with a decorative patterned border and Cyrillic inscriptions.
ይህ አራት ማዕዘን ቅርጽ ያለው ሥዕለ አድኖ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ከልጇ ከወዳጇ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ያሳያል። በባህላዊው የኦርቶዶክስ ስነ-ስዕል ጥበብ የተሳለው ይህ ምስል፣ በወርቃማ የብርሃን አክሊል የተከበበና ውብ በሆኑ አልባሳት ያጌጠ ነው። ለቤትዎ ወይም ለጸሎት ቦታዎ መንፈሳዊ ድምቀትን የሚሰጥ ውብ ስራ ነው።





Reviews
There are no reviews yet.