ወደ ይዘቱ ዝለል
Ethiopian Orthodox Gift Packages Englishአማርኛ

Special gift package

5,000.00Br

ለሚወዷቸው ሰዎች ከፍተኛ ክብር እና መንፈሳዊ በረከትን የሚያበስር ውብ ስጦታ! ይህ ውብ ፓኬጅ የሚከተሉትን ያካተተ ነው፡
ከነ መያዣ ሳጥኑ (Box) የቀረበ ጥቁር መጽሐፍ ቅዱስ፦ በወርቃማ መስቀል እና በፅሁፍ ያጌጠ፣ በራሱ መከላከያ ሳጥን የተጠበቀ ጥራት ያለው ጥቁር መጽሐፍ ቅዱስ። 
የመድኃኔዓለም (የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ) ስዕል አድኖ፦ በጥቁር የእንጨት መደገፊያ ላይ በብር እና በወርቅ ውበት ያጌጠ፣ በጠረጴዛ ወይም በኮሞዲኖ ላይ ለማስቀመጥ ምቹ የሆነ ስዕል አድኖ። 
ለሰርግ፣ ለልደት፣ ለምረቃ፣ ለክርስትና ወይም ለልዩ በዓላት የሚሆን እጅግ ውብ እና ትርጉም ያለው ስጦታ።
Premium Spiritual Gift Package
A dignified and meaningful gift set designed to bring faith, grace, and blessing into any home! This gift package includes:
Black Holy Bible with Protective Box: A high-quality black cover Bible decorated with elegant gold cross details, stored in its own matching gift box. 
Standing Jesus Christ (Medhane Alem) Icon: A beautifully designed religious icon with silver and gold finishes, set on a sleek black wooden stand for easy display on tables or desks. 
A perfect and memorable gift for weddings, birthdays, graduations, or religious celebrations.

በቴሌግራም ያዙ

Description

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “Special gift package”

Your email address will not be published. Required fields are marked *