Description
This gold-colored metal keychain features a detailed cross with woven patterns, set within a protective oval frame. The central cross is designed to spin smoothly inside the frame. It comes with a sturdy split ring and a short link chain, making it a simple and meaningful accessory for everyday use.
ይህ የወርቅ ቀለም ያለው የብረት ቁልፍ መያዣ በሞላላ ቅርጽ ፍሬም ውስጥ የተገጠመ ውብ መስቀል ይዟል። በመሃል ላይ ያለው መስቀል በነጻነት እንዲሽከረከር ተደርጎ የተሰራ ነው። ከጠንካራ የቁልፍ ማሰሪያ ቀለበት እና ሰንሰለት ጋር የተያያዘ ሲሆን ለዕለት ተዕለት አጠቃቀም የሚሆን ቀለል ያለ መንፈሳዊ መታሰቢያ ነው።





Reviews
There are no reviews yet.