Description
This festive gift package is prepared for the Ethiopian New Year celebration. It includes a white netela with a beautiful yellow and gold patterned border, neatly presented in a sheer gift bag. The set also features a small hanging icon of the Virgin Mary with Child Jesus and Archangels, alongside a greeting card adorned with Adey Abeba flowers.
ይህ ለዘመን መለወጫ በዓል የተዘጋጀ ልዩ የስጦታ ጥቅል ቢጫ ጥልፍ ያለው ነጠላ በስጦታ ከረጢት ውስጥ ይዟል። በተጨማሪም የቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ ጋር የሚያሳይ ተንጠልጣይ ስዕለ አድኖ እና በአደይ አበባ ያጌጠ የእንኳን አደረሳችሁ ካርድ አብሮት ይገኛል። ለወዳጅ ዘመድዎ በዓሉን ምክንያት በማድረግ የሚበረክት ተስማሚ ስጦታ ነው።





Reviews
There are no reviews yet.