Description
This hanging wall scroll features a vibrant depiction of the Archangel Gabreil standing protectively over the three holy youths in the fiery furnace. The icon is framed by a rich burgundy fabric border at the top and bottom, with a decorative floral pattern accenting the lower edge. It is designed to be easily hung in your home or prayer space.
ይህ ግድግዳ ላይ የሚሰቀል የጨርቅ ቅዱስ ገብርኤል ሠለስቱን ደቂቅን ከሚነደው እሳት ውስጥ ሲታደጋቸው በደማቅ ቀለማት ያሳያል። ከላይ እና ከታች በደማቅ ወይን ጠጅ ጨርቅ የተከበበ ሲሆን በግርጌው ላይ የሚያምር የአበባ ቅርጽ ጌጣጌጥ አለው። በቤትዎ ወይም በጸሎት ቦታዎ ግድግዳ ላይ በቀላሉ ለመስቀል እንዲመች ተደርጎ የተዘጋጀ ነው።





Reviews
There are no reviews yet.