Description
This set includes a wooden standing cross depicting the Crucifixion of Christ alongside a white bag adorned with a gold embroidered cross. It also comes with a white netela featuring delicate border embroidery and a card decorated with yellow Adey Abeba flowers. It is suitable for personal devotion or as a gift for loved ones during sacred seasons
ይህ ስብስብ የጌታችንን ስቅለት የሚያሳይ የቆመ የእንጨት መስቀል እና በወርቃማ ክር የተጠለፈ መስቀል ያለበት ነጭ ቦርሳ ይዟል። በተጨማሪም ቀጭን ጥልፍ ያለበት ነጭ የባህል ነጠላ እና በአደይ አበባ ምስል ያጌጠ ካርድ አብሮት ይገኛል። ለግል ጸሎት አገልግሎት ወይም ለወዳጅ ዘመድ በበዓላት ወቅት የሚበረከት ስጦታ ነው









Reviews
There are no reviews yet.