Description
This decorative hanging cross features a central gold-colored figure of the crucifixion with the letters ICXC inscribed above. The cross is adorned with red and white enamel, detailed patterns, and small sparkling rhinestones. It comes complete with a red braided hanging loop at the top and a matching red tassel at the bottom.
ይህ የሚሰቀል መስቀል በላዩ ላይ የስቅለት ምስልና የ«ICXC» ጽሕፈት ያለበት ሲሆን፣ በቀይና ነጭ ቀለማት እንዲሁም በሚያብረቀርቁ ትናንሽ ድንጋዮች ያጌጠ ነው። ለመስቀያ የሚሆን ቀይ ገመድ ከላይ፣ እንዲሁም ውበት የሚጨምር ቀይ ዘርፍ ከታች አለው። ለመኪና ወይም ለቤት ውስጥ ማስጌጫነት የሚሆን እጅግ ያማረ መስቀል ነው።





Reviews
There are no reviews yet.