Description
This small rectangular icon depicts Jesus Christ holding the Holy Scriptures and offering a blessing. The image features gold and silver-colored detailing on the halo and background, enclosed in a decorative silver and gold-colored frame. It is suitable for a home prayer corner or as a thoughtful spiritual gift.
ይህ አነስተኛ አራት ማዕዘን ቅርጽ ያለው ሥዕለ አድኖ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን የቅዱስ ወንጌል መጽሐፍ ይዞና ሲባርክ ያሳያል። በሥዕሉ ዙሪያና በጌታችን ራስጌ ላይ የወርቅና የብር ቀለም ያላቸው ውብ ዝርዝር ሥራዎች ያሉበት ሲሆን፣ በብርና ወርቅማ የብረት ፍሬም ተከቧል። ለቤት ጸሎት ቦታ ወይም ለወዳጅ ዘመድ መንፈሳዊ ስጦታ የሚሆን ነው።





Reviews
There are no reviews yet.