Description
This arched icon features a classic depiction of the Holy Mother in a red veil holding the Child Jesus. The image is enclosed in a detailed, gold-colored frame adorned with elegant relief patterns and a dove motif at the top. The entire piece is mounted on a dark, sturdy backing, making it suitable for display on a shelf or home altar.
ይህ በቅስት ቅርጽ የተሠራ ሥዕለ አድኖ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ከሕፃኑ ኢየሱስ ጋር ያሳያል። ሥዕሉ በተወሳሰበ የቅርጻቅርጽ ጥበብና የርግብ ምስል ባጌጠ የወርቅ ቀለም ማዕቀፍ ውስጥ የተገጠመ ነው። በስተጀርባው ባለው ጠንካራ ጥቁር ሰሌዳ አማካኝነት በቤትዎ የጸሎት ቦታ ወይም በጠረጴዛ ላይ ለማስቀመጥ ምቹ ነው።






Reviews
There are no reviews yet.